ስልክዎ ቢሰረቅ ምን ያደርጋሉ?- ክፍል ሁለት

የጠፋ/የተሰረቀ ስልክ መረጃ እንደት እንመልሳለን?ምን ጊዜም ቢሆን መረጃዎቻችን በቅጅ/ኮፒ ሌላ ቦታ ቢቀመቱ የበለጠ አስተማማኝ እና ምቹ ይሆናሉ። የስልካችን መረጃዎች በራስሠር /automatically/ በጎግል ኮፒ እንዲቀመጡ ቢደረግ በርካታ ጥቅሞች ይኖሩታል። ራስ ሰር ማጠራቀሚያ (automatic Backup/ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፤ ይኸውም፦• አድስ ስልክ ብንገዛ ከአሮጌው ስልክ ወደ አድሱ ስልክ ምንም አይነት መረጃ መላክ ሳያስፈልገን ሁሉንም መረጃዎች በአድሱ ስልክ […]