ተከዜ የውሃ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ (Hydroelectric power plant) እውነታዎች

የተከዜ የውሃ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ የግድቡ አጠቃላይ መረጃ ተከዜ የውሃ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ግድብ 188 ሜትር ከፍታ፣ በ 350 ሜትር ጥልቀት ባለው የተፈጥሮ ገደል መሃል ላይ 450ሜ እርዝመት (ወደጎን ስፋት) ፣ ሁለት የወንዙ ማስተንፈሻ ዋሻዎች/ቦዮች፣ የመሬት ውስጥ የኃይል ማመንጫ፣ ውሃ መውጫ ዋሻዎች እና ከመቀሌ – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ኤሌክትሪክ መረብ (Grid) ጋር ለማገናኘት 105 […]