የሞባይል ባትሪ እድሜ እንደት መጨመር ይቻላል?

የሞባይል ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ወይም ቶሎ እንዲበላሽ የራሳችን የአጠቃቀም ሁኔታ ይወስነዋል። ምን አልባት አንዳንድ ሰዎች ባትሪን ቶሎ እንሞላለን ፣ እንዳይጨርስ እናደርጋለን የሚሉ አሉ። እሱ ስህተት ነው ፣ በአቋራጭ የሚሆን ነገር የለም፤ ትክክለኛውን እና ሳይንሳዊ የሆነውን መንገድ ብቻ ከተከተልን የሞባይላችን ባትሪ የአገልግሎት/ የቆይታ ጊዜ ማራዘም እንችላለን።ባትሪ እንዳይሞትብን ወይም እንዳይደርቅብን ከፈለግን የሚከተሉትን አስር የጥንቃቄዎች መንገዶች መተግበር […]

አልበርት አንስታይንን ወደ ህይወት ተመልሶ ከሰዎች ጋር እንዲነጋገር ተደረገ

ከወደ ጥንቆላው ዓለም በሙት መንፈስ አማካኝነት ከብዙ ዓመታት በፊት ያለፉ ቤተሰብ እና ሌሎች ወዳጆችን ማዋራት እንደሚቻል ሲነገር ብዙዎቻችን ሰምተን ይሆናል፡፡ ታድያ በእንግሊዙ የድምፅ ሰሪ ኩባንያ ኤፍሎሪዝሚክ እና በኒውዚላንዱ የዲጁታል ሰብ አበልፃጊ አኒኪው ወስጥ ያሉ አጥኚዎችም ታሪካዊውን የሳይንስ ሊቅ አልበርት አንስታይንን በድምፅም በምስልም መስሎ የሚናገር የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስርዓትን ይዘው መጥተዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት ተጠቃሚዎች ልክ እራሱ […]

ስልክዎ ቢሰረቅ ምን ያደርጋሉ?- ክፍል ሁለት

የጠፋ/የተሰረቀ ስልክ መረጃ እንደት እንመልሳለን?ምን ጊዜም ቢሆን መረጃዎቻችን በቅጅ/ኮፒ ሌላ ቦታ ቢቀመቱ የበለጠ አስተማማኝ እና ምቹ ይሆናሉ። የስልካችን መረጃዎች በራስሠር /automatically/ በጎግል ኮፒ እንዲቀመጡ ቢደረግ በርካታ ጥቅሞች ይኖሩታል። ራስ ሰር ማጠራቀሚያ (automatic Backup/ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፤ ይኸውም፦• አድስ ስልክ ብንገዛ ከአሮጌው ስልክ ወደ አድሱ ስልክ ምንም አይነት መረጃ መላክ ሳያስፈልገን ሁሉንም መረጃዎች በአድሱ ስልክ […]

የኤሌክትሪክ ቢል ወጭን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብን?

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ዝቅተኛ የነበረ ቢሆንም በቅርብ ጊዜ በተደረገ የታሪፍ ጭማሪ ብዙ ሰው በወጭ እየተማረረ ነው። በራሳችን መንገድ የሚከተሉትን 10 መንገዶች በመከተል የኤሌክትሪክ ቢል ወጭን መቀነስ እንችላለን! እነዚህን መንገዶች በትክክል ከተጠቀምን በአማካኝ በአመት 12, 000 ብር የሚከፍል ሰው ወደ 8000 ብር እና ከዚያ በታች ዝቅ ማድረግ ይችላል። 1 . ኦድት ማድረግ – በእድሜ ብዛት የኤሌክትሪክ […]

ቴሌቪዥን ስንገዛ ምን ምን ጉዳዮችን እንይ?

ብዙ ሰው ቴሌቪዥን ሲገዛ ኢንቹን እንጅ ሌላ አያይም፤ እሚገርመው አንዳንዱ ደግሞ የኢንች መጠን የሚለካው ከአንዱ ጠርዝ ወደሌላኛው ጠርዝ (ወርድ/ ቁመት) የሚመስለው አለ ። አንዳንዶች ደግሞ ብራንድ የሚያዩ አሉ፤ እኒህ ጎበዞች ናቸው ብለን ልናጨበጭብ ስንል ከስም ውጭ ብዙም አይደሉ፣ ትልቅ ብራንድ ያለው ነገር ግን ከዛ ያነሰ ብራንድ ያለው ቴሌቪዥን የሚሰጠው አገልግሎት እና ጥራት ያህል መስጠት የማይችል […]