ስልክዎ ቢሰረቅ ምን ያደርጋሉ?

አይበለው እና ስልካችን በሌቦች ቢሰረቅ ወይም ቢጠፋብን ወይም በሌላ ምክንያት ከእኛ ቁጥጥር ውጭ ሆኖ በሌሎች ሰዎች እጅ ቢገባ ከስልኩ በበለጠ የሚያሳስቡን ብዙ ጉዳዮች አሉ። በዚህ በቴክኖሎጅ ዘመን የባንካ ገንዘባችን በሞባይላችን ነው፤ በሞባይላችን እጅግ ውድ የሆኑ መረጃዎች፣ ሚስጥሮች፣ ተንቀሳቃሽ ምስሎች፣ የይለፍ ቃሎች፣ የስልክ ማስታወሻዎች፣ … ወዘተ ይገኙ ይሆናል። ታድያ እነዚህን ሁሉ የያዘው ስልካችን ቢሰረቅ/ቢጠፋ ጉዳታችን ድርብርብ […]

Best phone 2021: the top 5 smartphones you can buy in the world

1. iPhone 13 Pro / iPhone 13 Pro Max SPECIFICATIONS Release date: September 2021 Weight: 204g / 240g Dimensions: 146.7mm x 71.5mm x 7.7mm / 160.8mm x 78.1mm x 7.7mm OS: iOS 15 Screen size: 6.1-inch / 6.7-inch Resolution: 1170 x 2532 / 1284 x 2778 CPU: A15 Bionic RAM: 6GB Storage: 128GB/256GB/512GB/1TB Battery: 3,095mAh / 4,352mAh Rear camera: 12MP + 12MP + 12MP Front camera: 12MP […]

ኦንላይ የኢንተርኔት ማስታወቂያዎች

የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአለማችን ላይ ኢንተርኔትን በመጠቀም ኦንላይን ምርትን፣ አገልግሎትን እና ድርጅትን ማስተዋወቅ እስካሁን ከተለመደው የማስታወቂያ መንገድ በእጅጉ ውጤታማ ናቸው። ኦንላይን ማስታወቂያዎች በአካባቢ በተለመደው መንገድ ለሚነግዱ  ነጋደዎች  ወይም ኦንላይን ለሚሰሩ  በከፍተኛ መጠን የሽያጭ መጠንን ይጨምራሉ።   በሃገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር እያደገ በመምጣቱ እና ብዙ ህዝባችን መረጃዎችን ከህትመት ሚዲያዎች (ከጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣ …. ) እና መደበኛ […]