protect phone from lost

ስልክዎ ቢሰረቅ ምን ያደርጋሉ?- ክፍል ሁለት

የጠፋ/የተሰረቀ ስልክ መረጃ እንደት እንመልሳለን?ምን ጊዜም ቢሆን መረጃዎቻችን በቅጅ/ኮፒ ሌላ ቦታ ቢቀመቱ የበለጠ አስተማማኝ እና ምቹ ይሆናሉ። የስልካችን መረጃዎች በራስሠር /automatically/ በጎግል ኮፒ እንዲቀመጡ ቢደረግ በርካታ ጥቅሞች ይኖሩታል። ራስ ሰር ማጠራቀሚያ (automatic Backup/ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፤ ይኸውም፦• አድስ ስልክ ብንገዛ ከአሮጌው ስልክ ወደ አድሱ ስልክ ምንም አይነት መረጃ መላክ ሳያስፈልገን ሁሉንም መረጃዎች በአድሱ ስልክ ማገኘት እንችላለን፤ • ስልካችን ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ ወይም ቢሰረቅ መረጃዎቹን በኮምፒዉተራችን ወይም በሌላ ስልክ ማገኘት እንችላለን፣ • ታማነትን ለማትረፍ ቤተሰብ ጋር ስልካችን ለማጋራት ያስችለናል … ወዘተ። ለመሆኑ መረጃዎቹ የትነው የሚጠራቀሙት/የሚከማቹት ብለን ከጠየቅን፤ መረጃዎቹ የተለያየ ቦታ ( Google, Ms, …etc) ይከማቻሉ፤ ጎግል ላይ ከጫናቸው በጎግል የይለፍ ቃላችን አማካኝነት ማገኘት እንችላለን፤ ለአንዳንድ መረጃዎች ፒን፣ ፓተርን እና ፓስዎርድ ሊያስፈልጉ ይችላሉ።******-********-*******-******—****-******ስልካችን እንደት ራስሠር መጠባበቂያ /automatic Backup/ ማዘጋጀት ይችላል?ስልካችን ራስሠር መጠባበቂያ /automatic Backup/ እንዲያዘጋጅ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች እንከተል፤ ( የተለያየ ስልክ ላይ የተለያየ መቼት (Setting) ሊኖር ይችላል፣ ) ለ Setting and apps ራስሠር መጠባበቂያ /automatic Backup/ ለማዘጋጀት1. Setting > accounts and backup/manage backup setting/( system>backup) and tap on it. 2. Manage accounts > select your best email > sync account3. On all these; contacts, calendar, people detail, drive, google fit data, Gmail. ለ Photo and video ራስሠር መጠባበቂያ /automatic Backup/ ለማዘጋጀት1. Open the google photos app2. In the menu, head to setting3. Tab backup and sync.4. Make sure the switch is turned on. At any time, you can visit this section and tab backup now to manually start a backup. Make sure your phone is connected to a strong wi fi network and plug it into a charger to speed up the process. Samsung galaxy offers its own backup and restore service through Samsung cloud, in my experience it is more reliable than other backup service.**************************የጠፋ ስልክ ማስጮህ፣ ሞቆለፍ እና መረጃ ማጥፋትየጠፋብን/የተሰረቅነው ስልክ ወሳኝ የሆኑ የድርጅት ሚስጥሮችን ወይም የግል ሚስጥሮችን ወይም ሌሎች ለሌሎች ሰዎች የማይጋለጡ ሌሎች መረጃዎችን ሊይዝ ይችላል። እነዚህ መረጃዎች ሌሎች ጋ ሲደርሱ በእኛ ላይ ከፍተኛ ጭንቀት ፣ መረበሽ እና መደናገጥ ሊያደርሱ ይችላሉ። ስለዚህ ይህን መደናገጥ የሚከላከል መተግበሪያ ላሳያችሁ፦ ይህ መተግበሪያ ፦• የጠፋውን ስልክ እንዲናገኝ/ ስልኩ የት ቦታ እንዳለ/ ይጠቁመናል። • ስልኩን መቆለፍ ወይም ፓተርን እና ፒን መቀየር ያስችለናል፣ • ስልኩን ማስጮህ ያስችለናል፤ • ስልኩ ውስጥ ያሉትን መረጃዎች እንድናጠፋ ያግዘናል። ምን አልባት መረጃዎችን ከአጠፋን በኋላ ስልኩን ብናገኘው ከላይ ባየነው መሰረት ባካፕ ማድረግ እንችላለን። የሚከተሉት መተግበሪያዎች እነዚህን ተግባራት እንዲንከውን ያግዙናል።**************-********Google find my deviceየመጀመሪያው መተግበሪያ Google find my device ይባላል። ይህ መተግበሪያ የተፋው ስልካችን የት እንዳለ፣ ለማስጮህ ፣ በአድስ ፓተርን/ ፓስወርድ ለማሰር፣ መረጃው ለማጥፋት ያግዘናል። ይህን መተግበሪያ አውረደን መጫን እና በሚከተለው መሰረት መቼቱን ማስተካከል ይጠበቅብናል።Setting> security and location> find my device> on ከሳምሰን ዉጭ ባሉስልኮ ይህ የሚሰራው ኢንተርኔት ሲበራ ነው። ነግር ግን ስልካችን የሰረቁ ሌቦች ቀድመው የሚያደርጉት ስልኩን ማጥፋት እና ሲሙን ማውጣት ስለሆነ የሚከተለው መተግበሪያ ከሳምሰንግ ውጭ ላሉ ጠቃሚ ነው። Spyic lost mobile tracker ይህንንም በተመሳሳይ መተግበሪያ አውረደን መጫን እና በሚከተለው መሰረት መቸቱን ማስተካከል ይጠበቅብናል።1. Create a spyic account 2. Download and install the spyic app3. Click start and finish configuration process4. You will now have access to your spyic dashboard at anytime by logging into your spyic account from the website. በዚህ መተግበሪያ • አሁን ላይ ስልካችን የት እንዳለ ፣ ወደት እየሄድ እንደሆነ በቀጥታ ማየት እንችላለን። ስልኩ እንኳን ቢጠፋ/ ባትሪ ቢዘጋ/ አሁን የት እንዳለ ማየት እንችላለን።• ይህ ስልክ የት እንደሄደ የት ቦታ ላይ ሰንት ሰዓተ ላይ ፣ ቦታውን ከሰአት ጋር ይነግረናል። • ሲሙ ሲቀየር ሲም መቀየሩን ይነግረናል
Google photo- በስልኩ የተነሱ ፎቶዎችን ያሳየናል።የሌቦችን ፎቶ መውሰድLockwatch የተባለው መተግበሪያ ደግሞ የስልካችን ፓተርን/ፓስዎርድ ለመክፈት ሲሞክሩ በሚስጢር ፎቶአቸውን/ አካባቢው ፎቶ በማንሳት ከአካባቢው መገኛ ጋር ወደ ኢሜይላችን ይልክልናል። ተጨማሪየስልካችን መታወቂያ መዝግቦ መያዝ ጠቃሚ ነው። ሞባይላችን IMEI (international Mobile station equipment identifier) or MEID ( mobile equipment identifier) የተባለ ባለ15 ድጅት መለያ ያለው ሲሆን እስን ለማገኘት *#06# ብለን መደወል እንችላለን። ስልካችን ሲጠፋ ይህን ቁጥር ለፖሊስ እና ቴሌ በማስመዝገብ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት ማድረግ ይቻላል!
ለተጠቀምኳቸው የእንግሊዝኛ ቃላት ይቅርታ እየጠየኩ ያነሳዋቸው ሃሳቦች መነሻ ሃሳብ እንደሰጡዋችሁ ተስፋ አደርጋለሁ! መልካም ምሽት!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *