ኦንላይ የኢንተርኔት ማስታወቂያዎች

የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአለማችን ላይ ኢንተርኔትን በመጠቀም ኦንላይን ምርትን፣ አገልግሎትን እና ድርጅትን ማስተዋወቅ እስካሁን ከተለመደው የማስታወቂያ መንገድ በእጅጉ ውጤታማ ናቸው። ኦንላይን ማስታወቂያዎች በአካባቢ በተለመደው መንገድ ለሚነግዱ  ነጋደዎች  ወይም ኦንላይን ለሚሰሩ  በከፍተኛ መጠን የሽያጭ መጠንን ይጨምራሉ።   በሃገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር እያደገ በመምጣቱ እና ብዙ ህዝባችን መረጃዎችን ከህትመት ሚዲያዎች (ከጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣ …. ) እና መደበኛ …

ኦንላይ የኢንተርኔት ማስታወቂያዎች Read More »