የኤሌክትሪክ ቢል ወጭን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብን?

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ዝቅተኛ የነበረ ቢሆንም በቅርብ ጊዜ በተደረገ የታሪፍ ጭማሪ ብዙ ሰው በወጭ እየተማረረ ነው። በራሳችን መንገድ የሚከተሉትን 10 መንገዶች በመከተል የኤሌክትሪክ ቢል ወጭን መቀነስ እንችላለን! እነዚህን መንገዶች በትክክል ከተጠቀምን በአማካኝ በአመት 12, 000 ብር የሚከፍል ሰው ወደ 8000 ብር እና ከዚያ በታች ዝቅ ማድረግ ይችላል። 1 . ኦድት ማድረግ – በእድሜ ብዛት የኤሌክትሪክ […]