ቴሌቪዥን ስንገዛ ምን ምን ጉዳዮችን እንይ?

ብዙ ሰው ቴሌቪዥን ሲገዛ ኢንቹን እንጅ ሌላ አያይም፤ እሚገርመው አንዳንዱ ደግሞ የኢንች መጠን የሚለካው ከአንዱ ጠርዝ ወደሌላኛው ጠርዝ (ወርድ/ ቁመት) የሚመስለው አለ ። አንዳንዶች ደግሞ ብራንድ የሚያዩ አሉ፤ እኒህ ጎበዞች ናቸው ብለን ልናጨበጭብ ስንል ከስም ውጭ ብዙም አይደሉ፣ ትልቅ ብራንድ ያለው ነገር ግን ከዛ ያነሰ ብራንድ ያለው ቴሌቪዥን የሚሰጠው አገልግሎት እና ጥራት ያህል መስጠት የማይችል …

ቴሌቪዥን ስንገዛ ምን ምን ጉዳዮችን እንይ? Read More »